መረጃ ካለው ያውጣና ያሳይ ዝም ብለው ስሜን ማጥፋት አይችሉም … ተዋናይት ማስተዋል | Seifu on EBS | Mastewal Wendesen | Actress

Seifu ON EBS

1mn visningar1 105

  "አልመለኮስኩም ለጊዜው ነታኒም ነኝ" bit.ly/3sryM7l ተዋናይት ሜላት ነብዩ
  "...በሰራሁት ማስታወቂያ ህይወቴ ተመሰቃቀለ ..." bit.ly/3tnT6qr ተዋናይ ሳምሶን

  በተለቀቀው ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው ያጋጠመኝ.... bit.ly/3cihmDp ድምፃዊት ሄዋን

  መረጃ ካለው ያውጣና ያሳይ ዝም ብለው ስሜን ማጥፋት አይችሉም … ተዋናይት ማስተዋል | Seifu on EBS | Mastewal Wendesen
  አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
  #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል

  Subscribe
  Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
  Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
  #SeifuFantahun #SeifuonEBS

  Publicerades den Månad sedan

  Kommentarer

  1. ኢትዮጵያዊት ነኝ اثيوبيا حبشه

   ኮማቾች በጣምታዘብኩዋችሁ ቆይግንሽለምን አላመናችሁዋትም እኔግን አምኛታለሁ ምክንያቱም የእሱ አይነትነገርደርሶብኛል። አስገድዶሊደፍረኝብሎ እሪብዬ በመከራአምልጨ ነገሩን ሰውሲሰማ እሱደሞ። ስሜንአጠፋ

  2. FANUS FANUS

   why the hell are you interviewing this little girl ?

  3. Desalegn Fatanu

   Bakachu setochim chigralebacho manim unetun ayinagrem

  4. bela tm

   Kemtamgniw ena kemiamnsh sew belay manm aytebkshm ... ur nat a kid anymore belat ... eyetekolatefk mereja atazaba

  5. Majid p.1 Majid p.1

   God yexabekan🇪🇹🇪🇹

  6. awoke asamen

   ምን ይባላል እ/ር ይርዳሽ

  7. Negasi Welay

   ሴት ልጅ ካለቀሰች የውሸት ነው ።

  8. fasil gebre

   ጉድበል ጎንደር

  9. mari ababa

   Laba

  10. Birak Enyew

   Koyyy....anichi ethiopian kehonish ethiopiawi character linorish yigeball alebelezia gin techemaryy bedell yiderisibishal beteleyyy photoch layy 👗 Also

  11. Holy Tube Ethiopia

   ሴፊሻ ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ድምፅ ስለሚሆናቸው ይሄን ቪዲዮ community ላይ ሼር በማድረግ ተባበረኝ።🙏 seprom.info/clone/video/0saEd9JpkXx2q40.html በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል እነሆ ሊንኩን 👆ነክተው ይቀላቀሉን በርግጠኝነት ይወዱታል !!

  12. Md Vip

   uene..merrrrr..auezes

  13. Fikadu Abdisa

   Seifu ለቅሶ ለመሆን ድንኳን ብቻ ነዉ የቀረህ

  14. sami h

   Will this affect u in the Future? No it will not 🤣🤣🤣🤣😂😂 u fooled me.

  15. Fatema Ldrees

   ሰይፉበናትህ

  16. Fatema Ldrees

   ስኦደነዉእምኑረዉቤተሰብአረገኚእኔምቤተሰብእሁናለሁ

  17. Degefe Feleke

   Wode ferdi yekerb ewunt kahone manem ka higi manem batech new

  18. M ነኝ ስደተኘዋ Gg

   ወላሂ ሁተኛ የተናገረችዋ ጂጂ ነው እምትባለው ትክክል ናት እኔም ስለ ገጠመኝ መቼም ገጢኜን ለማውራት ታዋቂ መሆን አይጠበቅብኝም ሰው የሌለበት ቦታ ሆኜ ድምፅ ስሰማ ድርቅ ነበር እምለው ያው ሰውዬ እየመሰለኝ ዋ ሴትነት። 😭😭😭😭

  19. hayat aserar

   አዞሽ በረቺ ጠክሪ

  20. fuad abdurahman

   seprom.info/clone/video/xLNrqb2lpXyT1ps.html

  21. Tewodros Endale

   I know that therapists is great but hearing her was kinda annoying(i don't even know why)

  22. Samrawit Beyene

   Lehager guday yehedish meselesh ende hizb nw yalegn yemityw

  23. Tesfa Mulatu

   ውሸታም።

  24. Eden Tk

   Victim blaming is evident! Thank you for speaking up. It is evident we have a long way to go!!! I am so sorry for what you have experience and still experiencing. It is not your fault!!! my apologies not writing in Amharic.

  25. Alemayehu Asefa

   Ere baksh yerashn alebabes keyri embrtshn eyasayesh le wosib zigju honesh eyewotash tikeljalesh endie?Kiletam

  26. Mekiya Hussen

   የኢትዮጵያ ህዝብ አሳዘነኝ የጓሮ አሉ ቧልታም በኢቢኤስ ያያል ወይ ጉድ

  27. Saba Bia

   ለምን በሚለን ለሚቆጠሩ የሚደፍሩ ድምፅ አትሆኝም ስምሽን ለማደስ ያኔህዝብም ይቀበልሻል እኔም እውነቱን ሳላውቅ አስጠልተሽኝ ነበር

  28. Saba Bia

   እይዞኝ በርቺ

  29. Yabu Yabinet

   ሰይፉ ፍርድ ቤት !

  30. Tmania Cell

   መሴን አቅርብልን

  31. Hello Star

   Yene konjo anchi rasishn takiyalesh sle sw were atcheneki hulem ke gonsh nen

  32. Fatuma Idris

   Mastarek mokirow sefu

  33. Seid Mohamed

   መስተዋስ። የኔጀግና። አሰሳነሺ አይዞሺ። አላህ። ከሀቀናቹነነው

  34. Life Tree

   😂😂😂ስው ፊት አላለቅስም አላልሺም እንዴ? ወሬኛ!!

  35. rukiya omer

   ተው ሰይፉ የኢትዮጵያ ወንዶች አውሬ ሁነዋልእንዳይበሉህ ሴትን በዚህመልኩአታቅርብ

  36. Sara Teddy

   ታዲያለምንአልከስስሺምትንሺስትዋሺአይከብድሺምቱሪናፍነሺበጣምነውያስጠላሺኝ

  37. Sara Teddy

   አትዋሺውሽታምለምንትዋሻለሺበምኝታልብስእራቁትሺንእዬዘለልሺነበርውሺታምነሺስላቢ

  38. Yohannes Getachew

   pornography ያመጣው ነገር ነው ሴቶችን መቶንኵስ ነው የጀመሩት በጣም የሚያስጠላይ ነገር ቢሆን ነው እስኪ ሴቶች ፍረዱ ይሄ pornography ነገር መዘዘጋት በዚ አገር መዘገጋት አለበት

  39. Yohannes Getachew

   አይዞን ማስታዋል አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈረድበታል

  40. Hassen Abdulahi

   የኢትዮጵያ አረትሰቶች ገንዘብ ብቻነውየሚትወዱት መቼ ለክብረ የሚትሉ ከፈቶ መሰጠት ውረደታም

  41. Hassen Abdulahi

   ውሸታም

  42. Dani Abera

   ብጥርቅ😀😀😀😂😂😂😂

  43. Medi Solomon

   መንንም እንደትሰሚ በርቺ ገነ ብዙ ይጠበቅብሸል❤

  44. Fufi Kingo

   Saweyaw nafakag 💯💯💯💯💯

  45. Zelalem Abay

   ድሮም ከፊደል በፊት ገንዘብ ከቀደም ትርፉ ይኸው ነው

  46. Abichu. Abi

   Komesh tekerialesh nege andu befeker lememtat yemidefer yelem defereng beteyewes

  47. Abichu. Abi

   Derama weyem theater mesrat aseba endehone?

  48. friends world gaming

   እሱዋን ለመርዳት ምታደርጉት ነገር ደስ ይላል አሶ ግን ሰዉየዉን ካላጋለጠች ተስማምታ እንዳደረገችዉ እቆጥረዋለሁ

  49. friends world gaming

   ለምን እዉነት ከሆነ አታጋልጠዉም ዉሸታም ነገር ናት

  50. friends world gaming

   አስመሳይ ነገር ናት

  51. worknesh fentawe

   ውይ ማስቲየ እንደዚህ አይነት ብዙ ቆሻሻ ወንዶች አለምላይ ሞልተዋል እንች እንኮን እግዚአብሄር አወጣሽ ግን ጋሽ ሰይፊ እባክዎትን mestrex የሚባለውን ወራዳ አቅርብልን

  52. Gmail Hotmail

   ኣይዞሽ እህቴ

  53. Astar Abayneh

   አይዞሽ እህቴ መባልን ሳይሆን መሆንን ፍሪ።

  54. Teklemedihn Mezgebu

   ውሸት ይመስላል የምትሉ እጃችሁን አውጡ ትክክለኛ ውሸት ነው

  55. Menesa Menesa

   መቼም ካንቺ ጋር ነኝ አይዞሽ ኑሪልን i swear ur so cute and ....❤️❤️ በርቺልን

  56. Iman Haily

   ለማንኛውም ፍርድ ከፈጣሪ ነው ውድ እህቶቼ ከናተ ብዙም ባላውቅም በየሀይማኖታቹ አለባበሳቹ አደባባ ስትወጡ ከልክ በላይ ባትገላለጠ ባይ ነኝ እራስን ለመከላከል

  57. biruk tadesse

   ay seifu kedada ngr nehi gn yimechih

  58. biruk tadesse

   i.................m pretty sure myisiti cheresinal part 3 title will be mr x and miss x

  59. biruk tadesse

   so as u said if 75% of the social media info is false or wrong , anchy tedeferiku lidefer nbr yalshw instagram layi nw is it not social media weyis yekerewn 25% tetekimeshi nw emnugi, ye azo eniba

  60. biruk tadesse

   endawi ye ethiopia hizibi ye artist activist ena poletikega mechawecha hono yikir , yalegi hizibu nw hizibu nw habiteye hizibu kegoneye nw ere tefatun

  61. TIGI blues

   She is so unmature...menew zembla filmuan bitsera

  62. ፋጡም Tube

   በጣም ከባድ ነው ብቻ ሀቁን ያውጣልሽ

  63. Ejgnsh Mengsh

   አይዛሺ ውዴ የሃበሻ ወዶች እደዚህ ናቸው

  64. macdish cከበደ

   ግን ይነገር አውነት ብኦንስ ልክ እደሷ ስንት ወቶመናገር ያልቻሉ አሉ

  65. Zed Zad

   አቺ እራስሺ የታለ ማስረጃ ወሬኛ በዋትስ አፐ ከሆነ የተነጋገራችሁት ሪከርዱን አሰሚን

  66. Gaby Ethiopia

   Plz i need ur phone to contact u from canada

  67. habetamu Assefa

   Shermuta

  68. Ethiopia New Music

   ዉሸት ነዉ ፊትሽ ላይ ያስታዉቃል

  69. Alreem Sultan

   ኡፊ ያሴት ልጅ ጥቀት ያመኛል ደረሶብኝ አይቼሀለሁነ አይዞሽ🌷

  70. Adena Adena

   አይፍረድ ነው ውይ

  71. ኢሽታጊና

   ዩቲበሮች ለብራቸውጅ እውነት ሀቁን አጊተው ነው ወይስ ይሄኮ የታወቀ ነው ያልሆነ ነገር ይሆናል እየተባለ ስለሆነ የሚወራው ምንም የሰወሬ አይደቅም ማንም ሀቅ የሚናገር የለም ሁሉም ሌባ ነው ማነው ዩቱበር ሀቅ የሚናገር

  72. ኢሽታጊና

   እስኪ እኔ ማነኝ ብለን እንሰብ ስለሰው ገመና ከማውራት አረ እባካችሁ አይ የሰው ልጅ

  73. Courage and .Wisdom

   I really don't like her.

  74. Zed Zedo

   እኔምለዉ ማማየ አጭር ልብስ መልበስ ሴትንልጅ ክብር እንደማይሰጣት እንደሚያስደፍራት ካወቃችሁአትልበሱ !!!!

  75. hana tsegay

   Enbashen Egziabehar yabesalshe mastewaleya!

  76. mesfin fikadu

   ሰይፉ አታምንም ውሸቷንነው ፍድወውን ሰምተነው የለም 50ሚሊዮን ዕደጠየቀችው አረተው ውነት ከአፍ ያሥተውቃል

  77. Meseret Daniel

   እውነት ልሆን ይችላል ብዙውች ዕውቅና ለማግኝት ሴቶች ይበላሻል ወንድ አሰሪያቸው ከሆነ ካላወጣቸው አያሰሩቸውም

  78. selam gebeye

   አይዞሽ የኔ ማር አንዳንድ ሠው የሠው ሞራል መንካት ደሥ ያሠኛቸዋል አይዞሽ የኔ ፍቅር ንቀሽ ተይው

  79. Betelhem Tsegaye

   ለምን የሴት አርቲስቶቻችንን እና ታዋቂ ሴቶች ስብዕና የሚነካ ሶሻል ሚዲያ ያላቸው በህግ አይጠየቁም ይጠየቁ የምትሉ

  80. Betelhem Tsegaye

   ማስተዋልን በመታደግ ብዙ የተደበቁ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ይፋ ማውጣት ይኖርብናል ስለዚህ ተጠያቂውን ለህግም ለሚዲያም ይቅረብ

  81. OROMIAN JIIMMA ABA JIIFAR OROMIAN JIIMMA ABA JIIFAR

   Wushetam!!!! Bafiiqadiishnew yetenefashu bir fiilega!!! Fiilehegahiho hayallekha zafanew hhhhhb

  82. Kalkidan Taddesse

   This is so bad , most of womens are using body attachment to have success so, it Sims altistic work for women's difficult and she should be strategic & she should have clear evidence before saying anything

  83. henok assefa

   አይዞሽ ።

  84. Zeed Kebede

   50 Million weha belaw

  85. M9 Mo

   ባለ ሀብቱ ይቅረብና ይጠየቅ

  86. Tsegaye bekele

   ሰውየውን፡ ማወቅ የምፌልግ።? like.

  87. Tsegaye bekele

   ውሸታምናት እባክህ ፌላግው፡ እሷናት።

  88. sewunet gech

   er wodeya yetifat medebekiya likso nw

  89. Fatma al

  90. degarege geremew

   ዮኒ ያለው እውነት ነው አንዴ እንባ እኮ የላትም

  91. ሚልዮን ስደተኛ ሚሊ

   ኣሁን እጂ ልጅ ቆንጆ ነኝ ብላ ትመካለች ያለ ጣጣዋ ትገባለች ግን ስንት የድሃ ልጅ ሁኖ ከመስተዋል የቆነጀ በጣም ቆንጆ የቆንጆ ኣሉ ኮ? ብአየ ጋዳው ድህነት ውሽጥ ኣስሮ ቁጭ ኣረጋቸው እንጂ ይቅርታ ለኔ መስተዋል ቆንጆ ሳትሆን የሆነ ክብ ኬክ ናት ምተመስለው እኮ ይቅር ይበልሽ

  92. ሚልዮን ስደተኛ ሚሊ

   ባለ ሃብቱ ይቅረብልን ከዛ እንፍረድ

  93. Dawit desdes

   Asemesay beweshet malekes ayalkebesh

  94. Adu #Ethio at Tech

   Tifee kezy bakish

  95. solomie ghebreegzabheir

   You are so strong Mesti! Women Power! We got you back. Much love ❤️

  96. Kedija Ngus

   ዛሬ ሰይፉ ንግግርህ ምራቅህን ወጠሀን 😂ማለቴ ተመችተህኛል👍

  97. Salam Salam

   Seifu malkame saw nak

  98. wudinesh Alemu

   Ayzoshe

  99. wudinesh Alemu

   End eswa bezu alu ara sate bamahone hulme azinalo damomo sati lije alngi uuuuuuuufffffffff

  100. Hawz Yshayahu

   እቺ ልጅ ወያኔ ናት እንዴ? ማለቴ እነሱ ውሸትን እንደእውነት ፍጥጥ ብለው ስለሚደጋግሙ እንደው ጠረጠርኩ ማለቴ ነው!